Jump to content

ጆርጅ ፍሪድሪክ ሃንደል

ከውክፔዲያ
ጆርግ ፍሪድሪክ ሃንደል

ጆርጅ ፍሪድሪክ ሃንደል (ጀርመንኛ፦ Georg Friedrich Händel፣ እንግሊዝኛ፦ George Frideric Handel 1678-1751) የጀርመን በኋላም የኢንግላንድ ኦፔራ አቀነባባሪ ነበር።