መተሓራ ስኳር የእግር ኳስ ክለብ
Appearance
ሙሉ ስም | መተሓራ ስኳር የእግር ኳስ ክለብ | ||
አርማ | {{{አርማ}}} | ||
ምሥረታ | |||
ስታዲየም | ወንጂ ስታዲየም | ||
ሊግ | የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | ||
ድረ ገጽ | |||
|
መተሓራ ስኳር የእግር ኳስ ክለብ በኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። በአሁኑ ጊዜ ከመተሓራ ስኳር ፋብሪካ ጋር ግንኙነት የለውም። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን መቀመጫው ወንጂ ስታዲየም ነው።